abuse
Appearance
እንግሊዝኛ
[አርም]አነጋገር
[አርም]abuse (v) ማጎሳቆል
- The mother abused her child.
- እናትዬዋ ልጇን አጎሳቆለች
abuse () ጎዳ
- My brother abuses his eyes by reading in dim light.
- ወንድሜ በደብዛዛ ብርሃን በማንበብ ዓይኑን ይጎዳል
abuse () ያለ አግባብ ሠራበት
- The manger abused his authority.
- ሥራ አስኪያጁ በሥልጣኑ ያለ አግባብ ሠራበት
abuse () አወከ
- The demonstrators abused the speakers with their shouts.
- ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ተናጋሪዎቹን በጩኸታቸው አወኳቸው
abuse () በከንቱ ጠራ / ሰደበ
- He sinned by abusing God's name.
- የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ በመጥራት ኀጢአት ሠራ
abuse each other () ተሰዳደቡ
- The candidates abused each other during the campaign.
- ተወዳዳሪዎቹ በውድድሩ ጊዜ ተሰዳደቡ
abuse (n) ስድብ
- No one likes to listen to abuse.
- ስድብን መስማት የሚወድ ሰው የለም
abuse () ተገቢ ያልሆነ አድራጎት
- We hope to put an end to abuses.
- ተገቢ ያልሆነ አድራጎትን ለማስወገድ ተስፋ አለን
abuse () ያላግባብ
- The abuse of power corrupts the official who does it.
- ሥልጣንን ያላግባብ መጠቀም ይህን የሚያደርገውን ባለ ሥልጣን ብልሹ ያደርገዋል
abuse () በ....መጠቀም
- Abuses of public office such as talking bribes are punishable by law.
- ጉቦ መብላትን ለመሳሰሉት አድራጎቶች በመንግስት ሥልጣን መጠቀም በሕግ ያስቀጣል