absolute
Appearance
እንግሊዝኛ
[አርም]አነጋገር
[አርም]ትርጉም
[አርም]absolute () ፍጹም
- That's the absolute truth.
- ይህ ፍጹም እውነት ነው
- The dictator exercised absolute power.
- አምባ ገነኑ ፍጹም በሆነ ሥልጣን ገዛ
absolute ()ፈላጭ ቆራጭ
- He has been an absolute ruler.
- ፈላጭ ቆራጭ ገዢ ነበር
absolute ()ፍጹም እርግጠኛ
- It is an absolute fact.
- ፍጹም እርግጠኛ ነገር ነው
absolute () ገደብ የሌለው
- The absolute authority of the director was burdensome for the teachers.
- ገደብ የሌለው የዲሬክተሩ ሥልጣን ለመምህራኑ ከባድ ነበር
absolute ()ንጹሕ
- Absolute alcohol has no water in it.
- ንጹሕ አልኮል ውኅ የለበትም