[go: up one dir, main page]

Jump to content

displace

ከWiktionary
የ20:14, 24 ኤፕሪል 2017 ዕትም (ከJAnDbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

displace () ያለቦታው አኖረ

  • Did you displace my eyeglass again?
  • መነጽሬን እንደገና ያለቦታው አኖርከው?

displace () ተካ

  • The automobile has displaced the horse.
  • አውቶሞቢል ፈረስንም ተክቷል

be displace () ተፈነቃቀለ

  • The telephone poles were displaced by the earthquake.
  • የስልክ ዕንጨቶቹ በመሬት መንቀጥቀጥ የተነሳ ተፈነቃቅለው ነበር
  • The minister was displaced by his rival.
  • ተቀናቃኙ የሚንስትሩን ቦታ ወሰደ