[go: up one dir, main page]

Jump to content

Linux Comp Glossary S

ከWiktionary

A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

Safe = ደህና

Safe Upgrade = አስተማማኝ ማሻሻያ

Safety = ደህነነት

Sample = ናሙና

Sample Rate = የናሙና ደረጃ

Sandbox = መሞከሪያ የአሸዋ ሳጥን

save = ማስቀመጥ

Saver = አስቀማጭ

Saving = በማስቀመጥ ላይ

Scale = መለኪያ

Scan = ማሰስ

Schedule = እቅድ = የጊዜ ሰንጠረዥ

Schemes = መላ = እቅድ = ረቂቅ ሀሳብ

Scope = ክልል

Screen = መመልከቻ

Scribus = ስክሪቡስ

Scripts = ፊደሎች

Scroll = መሸብለል

Scroll Down = መሸብለያ ወደ ታች

SECAM = ሴካም

Secrecy = ምስጢር

semaphore = የምልክት ቋንቋ

Semicolons = ሴሚኮለንስ

Send = መላክ

Send To = መላክ..ወደ/ለ

Senior = ታላቅ = ቀዳሚ

Separator = መክፈያ = መለያያ

Separately = ለየብቻ

Sequence = ቅደም ተከተል

Service = አገልግሎት

Session = ክፍለ ጊዜ

Set = አስቀመጠ = አኖረ = ማሰናጃ

Settings = አቀማመጥ

Setup = ማሰናዳት

several = በርከት ያለ

Share = ማካፈል

Sheets = ወረቀቶች

Shells = ሼልስ

Shortcut = አቋራጭ

Shrink = ማኮማተር

Shut Down = ማጥፊያ

Simulate = ማስመሰል

Single = ነጠላ

Size = መጠን

Slow = በዝግታ

Solve = መፍታት

Sorting = መለየት

Spacing = ክፍተት

Specified = የተወሰነ

Specifications = ዝርዝር ደንቦች

Spell Check = ፊደል ማረም

Split = መክፈል = መሰንጠቅ

Spoke = ራጂ ለቢስክሌት

Sponsors = ደጋፊዎች

Spreadsheet = ሰንጠረዥ

stable = የማይለዋወጥ = ጽኑ

Standard = መደበኛ

stands by = በተጠንቀቅ ላይ

State = ሁኔታ

Static = ስታቲክ

Statistics =የቁጥር መረጃ ጥናት = ስታትስቲክስ

Status = ሁኔታ

Sticky = ተጣባቂ

Strikeout = መሰረዝ = መሰረዣ

String = ሐረግ = ገመድ

Strings = ሐረጎች = ገመዶች

Subject = አርእስት

Submit = ማቅረብ = መፈጸም = ማስገባት

Subnet mask = ስብኔት ማስክ

Subscript = በትንንሽ ፊደል መጻፍ

Success = መልካም ውጤት = መሳካት

Successful = ተሳክቷል

successfully = በሚገባ ተሳክቷል

Sudo = ሱዶ

Suggested = የተጠቆመው

Suitable = ተስማሚ

Sum = ጠቅላላ

Summary = ማጠቃለያ

Suspend = ማዘግየት = ማገጃ = ማገድ = ለጊዜው ማቆም

SVCD image = ኤስቪሲዲ ምስል

SVG Part = ኤስቪጂ አካል

Synaptic = ሲናፕቴክ

Synchronize = የተስማማ = የተስተካከለ

Syntax = አገባብ

Syntax error = የማሰባሰብ ስህተት

System = ስርአት = ሲስተም