[go: up one dir, main page]

Jump to content

ፉናፉቲ

ከውክፔዲያ

ፉናፉቲቱቫሉ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1993 ዓ.ም.) 4,492 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 08°31′ ደቡብ ኬክሮስ እና 179°13′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።